ሲጀመር እንዲህ አይነት አዋልድ መፅሀፍትን ለመወያየት በቅድምያ ጠያቂው ምን ሀይማኖት ተከታይ ነህ ሚለውን ልንገነዘብ ይገባል ... ኦርቶዶክስ ካልሆንክ በቅድሚያ የእምነት ወይም የሀይማኖት (የድህነት) 5ቱ ዶግማዎች እና 7ቱ ሚጥረ ቤተክርስትያን ላይ ልንግባባ እና ልታምን ይቀድማል... ሲቀጥል እንደው እንመልስልህ ለጠቅላላ እውቀት ብለህ የጠየከው ቢሆን ራሱ ሙሉ መፅሀፋን ልትልክልን እና ቢያንስ ሶስት አራት ገፅ ወደኃላ ሄደን ልናየው ይገባል የመፅሀፋንም #አውተንቲሲቲ ልናረጋግጥ ግድ ይለናል... እንዲሁ ስክሪን ሻት አንጠልጥሎ በማምጣት ምንም ነገር አታገኝም :: ስለዚህ 1 )ኦርቶዶክስ ነህ ወይ? 2) ሙሉ መፅሀፍ ስጠን 🙏🏾
May 23, 2025