#relationships
Urgent Hey guys ዝምድና የሌላቸው በቅርበትም ያን ያክል ማይተዋወቁ ወንድና ሴት roommate(ደባል) ሆነው አንድ ላይ መኖር ይችላሉ ብላቹ ታስባላቹ
May 23, 202513 engagements
Urgent Hey guys ዝምድና የሌላቸው በቅርበትም ያን ያክል ማይተዋወቁ ወንድና ሴት roommate(ደባል) ሆነው አንድ ላይ መኖር ይችላሉ ብላቹ ታስባላቹ
May 23, 2025በጣም ከባድ ነገር ነው ከማታቀው ሰው ጋር አይድለም ከምታቀው ሰው ጋር ከባድ ነው በዛ ላይ ሴት ስትሆን በተለይ ለእርሷ በጣም ከባድና ነፃነት የሌለው ቤት ነው የሚሆነው
May 23, 2025በኋላ ከደባል ወደ ባል መአረጉ ከፍ ሊል ይችላል እንጂ ይሆናል
May 23, 2025awo kelebet kaserachu
May 23, 2025Yichalal gn eyetebadachu new mitnorut😂😂
May 23, 2025Nothin is iimpossible
May 23, 2025Urgent ብለህ የጠየከው ነገርስ 😂.
May 23, 2025She just asked to live with me bro
May 23, 2025It’s my first time hearing the word debale
May 23, 2025