#business
Vide editing bmar sra ynorewal please lillah blachu mtakutn eski sewoch
May 23, 20255 engagements
Vide editing bmar sra ynorewal please lillah blachu mtakutn eski sewoch
May 23, 2025በሚገባ ስራ አለው! Just እዚሁ telegram ላይ Afriworks የሚል ቻናል ላይ ብትገባ እንኳ በየሳምንቱ ስራ ይወጣል በቪዲዮ ኤዲቲንግ ግን skillህን ማስፋት እና ተጨማሪ ነገሮችን ጎን ለጎን መማሩ አይከፋም online ላይም በጣም ብዙ free courses አሉ 🙏 መልካም ዕድል
May 23, 2025