#urgent Guys help me out, ከእለት ወደ እለት በጣም አየከሳው ነው እና በግማሽ ዓመት ወስጥ 12 ኪሎ ነው የቀነስኩት እና በጣም አያስፈራኝ ነው በፊት በጣም ወፍራም ባልባለም መካከለኛ neberku አሁን ግን የሚያየኝ ሰው እራሱ ሲያየኝ ይደነግጣል ግን አኔን ምንም አይለኝም so is there any doctors gimme some shot, let's try and make me comfortable 🙏😔
May 22, 2025# Make these your habit 1, Stop drug Addiction 2, Stop masturbation 3, Stop Over thinking 4, Do physical exercise 5, Have nutritional food 6, Get a rest
May 23, 2025