Anonymous
#technology
my telegram account shows online after I log out for about 4 minutes .what app should I use to fix this problem? ቴለግራም አካውንቴ ሎግ አውት ብዬ ከወጣሁ በኋላ ለ4 ደቂቃ ለሚሆን ግዜ ኦንላይን ምልክት ያሳያል ። እንደወጣሁ አንላይን ምልክት እንዲጠፋ ምን ላርግ ??
Oct 12, 20203 engagements