ሰላም እንዴት ናችሁ? የማድርገው ጭንቅ ሲለኝ ነው እዚህ ላይ ለመፃፍ የተገደድኩት..23 አመቴ ነው ከ3 አመት በፊት university እያለሁ ነው አንዱ ፊቴ እና አፍንጫዬ ላይ ማድያት የወጣብኝ..ያልሞከርኩት የተፈጥሮ treatment ሆነ ህክምና የለም ግን በፍፁም ሊጠፋ አልቻለም..እና ከቀን ወደ ቀን ከሰው ጋር መገናት እያሳፈረኝ , እያሰጠላኝ..ከምገልፀው በላይ insecure እየሆንኩ ነው ..እባካችሁ ላጠፋበት የምችልበትን መንገድ ጠቁሙኝ😪 thanks in advance
May 22, 2025ሀኪም (የጤና ባለሙያ) ብታማክሪ ሄደሽ ይሻላል እኮ... እንደሀሳብ ግን አመጋገብሽን ቀይሪ እስኪ .. ብዙውን ግዜ የውስጥ ችግር ነው ውጫዊው ላይ ሚታየው.. በዋነኝነት ግን ሲ ኤ ዶክተር ኦር ፊዚሺያን
May 23, 2025