#other
Hey guys weird question እኔ ብቻ ነኝ ቤት ብቻየን ስሆን እርቃኔን ምቀመጠው እና ደሞ እንደዛ ሳደርግ ሙሉ በሙሉ እርቃኔን ስቀመጥ የሆነ ጭንቀት እንደተላቀቀልኝ ያህል በጣም ሰላም ይሰማኛል
May 22, 202511 engagements
Hey guys weird question እኔ ብቻ ነኝ ቤት ብቻየን ስሆን እርቃኔን ምቀመጠው እና ደሞ እንደዛ ሳደርግ ሙሉ በሙሉ እርቃኔን ስቀመጥ የሆነ ጭንቀት እንደተላቀቀልኝ ያህል በጣም ሰላም ይሰማኛል
May 22, 2025አዎ ብቻህን ነህ/ሽ
May 22, 2025ብቻህን የሆንክ መስሎህ አትራቆት ወንድሜ የሚጠብቅህ መልአክ አለ
May 22, 2025ታይው gd yeleshm
May 22, 2025😂i just feel the freedom leza ko nw
May 22, 2025betam new ende yekenezerebsh mane😂
May 22, 2025አንተ/ቺ ብቻ ነህ/ሽ
May 22, 2025First step into ጨርቅ ጥሎ ማበድ
May 22, 2025አንድ step ሂደሀል ሰንደልና ፌስታል ነው የሚቀርህ
May 22, 2025Bakh enem endeza negn yehone des emil smet alew😍
May 22, 2025Then we the same😁
May 22, 2025ይሄማ በሽታ የኔ ጀለሶችም እንደዛ ይላሉ ግን ያለ boxer how 😭😭
May 22, 2025