የመንጃ ፈቃድ ፈተና እንደት ነው ማለቴ እስኪ የምታቁትን በሙሉ ንገሩኝ ስንት ሰው እንደሚኖር ሙሉ የትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ይኖራሉ ወይስ እንደት ነው ስለ መሰናክል የሚደረደሩት የምታቁትን በሙሉ እና ደሞ ሃይለኛ ናቸው ወይ የመሰናክሎቹ ብዛት ምን ምን እንደሚያሰሩ ምናምን ካወቃቹ
May 21, 2025Abrachu ketemarachu Ena kecheresachu abrachu tefetenalachu ye mesenakel demo kaltesasatku 8 kutr 10 netb lelaw 5 meselegne miyzut leza betelem talfaleh gn teregagteh Sera kelal nw mnm miyasfera ngr yelewem orientation selemisetuh enesun Semana esun Sera yeknah
May 22, 2025