#other
ሰላም እንዴት ናችሁ.. አንድ ማወቃት ልጅ ነበረች እና ከትግራይ ክልል በኤርትራ ጦርነት ጊዜ ነው ወደ አዲስ አበባ የመጣችው ከዛ በኋላ ቤተሰቦቿን አላገኘችም እና ያላት መረጃ የቤተሰቦቿ ስም ብቻ ነው እንዳገኛቸው እርዳኝ ብላኝ ነው...እና እንዴት መግኘት ትችላለች ሀሳብ ስጡኝ...ቴሌግራም ግሩፕ ካለ እንደዚህ የጠፉ ሰዎች ሚገናኙበት ነገር ብቻ ይሆናል ምትሉት ሀሳብ ካለ ተባበሩኝ🙏
May 21, 20258 engagements