#personal
Guys እንዴት ነው ዝም ማለት ምንችለው i know ሚያስቅ ጥያቄ ነው ግን በቃ ስለራሳችን ስላቀድነው ነገር በቃ እንዴት ነው ምናወራውንን ነገር ከ አይምሮ ጋራ እንዲሄድ ምናረገው በጣም ከበደኝ አንድን ነገር ካደረኩኝ ወይም ካወራው ቡሃላ ነው ምፀፀተው still በቃ ምነው ባልተናገርኩ ባላደረኩ አያልኩ አጨነቃለው. Mn yishalegnal guys
May 21, 20256 engagements