ለምንድነው ግን ሁሉም ንቅሳት ያለባቸው ሴቶች ሸ የሆኑት or ለምንድነው ፕርቴንድ ሚያደርጉት በስርዓት መልሱልኝ 😊
May 21, 2025ሊሆኑም ላይሆኑም ይችላሉ ግን ምንም ከመሸለል ጋር አይገናኝም .. ግን እርግጥ ነው ፈታ እና ነፃ ሆኖ ስትሪክት ባልሆነ ቤተሰብ ለቀቅ ተደርገው እንዳደጉ እኔም አስተውያለሁ... ቁም ነገሩ ግን ለሽለላው እና ለተንከሲስ/ልበ-መራርነቱ አንገት ደፊዎቹን ሚያህል አልገጠመኝም (ስቲል አም ናት ጀነራላይዚንግ ግን ብዙውን ግዜ ተረቱ እውነት ሲሆን አስተውያለሁ) ስለዚህ መቋጫው ምንድነው ምንም ይሁን ምን ስላለፈው ተግባሯ መጨነቅ ተውና አሁናዊ እና ቀጣይ ማንነቷ/ህልሟ ምንድነው ሚለውን ለማጥናት መሞከሩ የተሻለ ነው:: ከክርስቶስ ደቀመዛሙርት እስከ ሞቷ ድረስ የተከተለችው ድንቋ #መግደላዊት_ማርያም በቀድሞ ህይወቷ የተጨማለቀ እንደነበረች አስተውለናል.. ከዛ ግን ታሪክ ተቀየረ::
May 21, 2025