ሰላም✌️ እኔ fresh የግቢ ተማሪ ነኝ። pre-engineering ገባው እናም ከአመት በፊት ለ entrance ስዘጋጅ ብዙ ጥያቄዎችን ስጠይቅ በቅንነት እየመለሳቹልኝ ነበረ በጣም አመሰግናችኋለሁ🙏🥰 ዛሬ የመጣውት ስለ forex trading ልጠይቃችሁ ነው. trader የሆናችሁ እባካችሁን እንዴት መማር እንዳለብኝ እና ከየት መማር እንደምችል ንገሩኝ🙏🙏 ግቢ ዉስጥ ብር በጣም እያስቸገረኝ ነው በዚህ አይነት 2nd year ከባድ ነው ሚሆንብኝ🙏 Please help your brother
May 21, 2025Just learn from youtube take your time like take a good one year. It is not gambling and no one is expert to teach you. If he is an expert it don't worth his time.
May 21, 2025