Pt_Pt109
#health
ሰላም እንዴት ናችሁ፣ doctors ካላችሁ ሀሳባችሁን ስጡኝ ፣ ትላንትና ማታ ሌሊት 7 ሰዓት አካባቢ ለሽንት ውጭ ወጥቼ እንደተመለስኩ ውሃ ስጠጣ ልቤን ክፉኛ ወገኝ፣ የጀመርኩት ውሃ መጠጣት አልቻልኩም በጠም እያመመኝ ነበር፣ ትንሽ ቆይቶ ቀለል ብሎኝ ነበር ግን ህመሙ እስካሁን ድረስ አለ። ምናልባት ውጭ ስለወጣው ብርድ ልሆን ይችላል ወይስ ምን ልሆን ይችላል።
May 20, 20253 engagements