ቁራን የፈጣሪ ቃል ነው ስለዚህ አይጋጭም አይፋጭም አይናጭም.. እያሎት በሽለላና በፉከራቸው ተማረዋል?🤔 እንግዲያው ከላይ ቅልብጭ ብላ የተዘጋጀች PDF አለችሎት ከብዙ በጥቂቱ የተቀነጫጨቡ .. እነዚህ ጣል እያደረጉ ማየት ነው ለመመለስ ሲራኮቱ 😅... እስካሁን ምንም አመሪቂ አይደለም ውሀ ሚያነሳ መልስ ፈልጊያለሁ አላገኘሁለትም ለአንዱም 🤷🏾♂️... ቢ ማይ ገስት 😇 ከጥያቄው ውጪ እሽኮለሌ ምትሉ እንደተለመደው ❌
May 20, 2025Abo beka fetu unemployed hula I ain't even a muslim but both sides should knock this off. And this is literally your second question in a row. Open a dedicated group ena eza tekerakeru. Do y'all not get tired?
May 20, 2025