Manla281.5
#other
ግቢያቸን ውስጥ ከእንትን ክልል የመጣ ልጅ አለ፣ ለመግለጽ በሚከብድ መልኩ Over-the-top ዘረኛ ነው። ሀገሩም ላይ ጭምር Majority ስለሆኑ ይፈራል ነገር። በዚህ በኩል Pro ነው መሰለኝ ቸርች ሲዘምት እናየዋለን። ግን ሚያወራው፣ ሚሰራው ነገር እንዳለ ወርዶ የወረደ ነው። ወጣት ሆኖ (ለስሙ ተማሪ ነው) እንዲህ መሆን ምንድን ነው?
May 20, 20257 engagements