#relationships
ሰላም እዚው ኢትዮጵያ ውስጥ የትዳር አገናኝ ኤጀንሲ መክፈት እፈልጋለሁ i know አብዛኛው ፍቺ ላይ ነው ግን ምንም ቢሆን ግድ ያስፈልጋል እና እዚ ስራ ላይ ያላቹ ወይ ስለ ስራው ምታውቁ እስኪ ምን ምን እንደሚያስፈልግ ንገሩኝ
May 19, 20251 engagements
ሰላም እዚው ኢትዮጵያ ውስጥ የትዳር አገናኝ ኤጀንሲ መክፈት እፈልጋለሁ i know አብዛኛው ፍቺ ላይ ነው ግን ምንም ቢሆን ግድ ያስፈልጋል እና እዚ ስራ ላይ ያላቹ ወይ ስለ ስራው ምታውቁ እስኪ ምን ምን እንደሚያስፈልግ ንገሩኝ
May 19, 2025Sew tidar maggnet eko alchegerewm yagegnewn tidar tebko makoyet ena build yaregewn family masketel new yechegerew kechalk work on that 🙄😒
May 19, 2025