#health
ስተኛ በአፍንጫዬ መተንፈስ አልችልም እናም ልክ እንቅልፍ ሊወስደኝ ሲል አፌ መከፈት ይጀምራል ችግሩ ምንድ ነው? መፍትሄውስ? ስለምትረዱኝ እግዜር ያክብርልኝ🙏
May 18, 20254 engagements
ስተኛ በአፍንጫዬ መተንፈስ አልችልም እናም ልክ እንቅልፍ ሊወስደኝ ሲል አፌ መከፈት ይጀምራል ችግሩ ምንድ ነው? መፍትሄውስ? ስለምትረዱኝ እግዜር ያክብርልኝ🙏
May 18, 2025Fetarin zmbleh meret lay tegna frash and tras mibalu beshta amchi negerochn titeh, my life improved when I took this turn.
May 20, 2025ልምድ ነው ትራስ አስተካክል
May 19, 2025U fat?? Maybe u got a sleep apnea ena u might need a CPAP...I don't think it's available in this country tho unless you rich
May 19, 2025Watch ashton halls
May 19, 2025