#education እኔ አሁን የ 12 ተፈታኝ ነበርኩ ውጤት ግን አልመጣም ምን ባረግ ይሻላል ግራ ገብቶኛል በደን የምታቁ ሰዎች ብትረዱኝ ምክርም ሀሳብም ካላቹ አካፍሉኝ show me the ways Thanks for ur time By: wiz_Bese 8 months ago Status: Approved
እኔ አሁን የ 12 ተፈታኝ ነበርኩ ውጤት ግን አልመጣም ምን ባረግ ይሻላል ግራ ገብቶኛል በደን የምታቁ ሰዎች ብትረዱኝ ምክርም ሀሳብም ካላቹ አካፍሉኝ show me the ways Thanks for ur time