Selam, Passport ashara mescha ketero lay mn mn yasfeligegnal. Mn tezegajiche lehid ena demo mn mn new miyadergut eza. Snt seat behed yishalal. Bzu seat yakoyal wey? Please urgent new?
May 18, 2025የሚያስፈልገው ነገር የልደት ካርድ፣የተመዘገብክበት print out ፣ የታደሰ መታወቂያ ነው። የእኔ ቀጠሮ January 21 አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ነበር እና ጠዋት ሶስት ሰአት ሄጄ ማታ አንድ ሰአት ነው ከግቢው የወጣሁት። ግን ወር ሳይሞላው በ ሀያ ምናምን ቀን ሰጡኝ።
May 18, 2025