FreePike17253
#personal
ሰላም ውዶች የምኖረው ክፍለ ሀገር ነው ከተመረኩኝ ሁለት ወር ሆኖኛል እና የምኖርበት አካባቢ ስራ ማግኘት አልቻልኩም ብዙ ሰዎች አዲስ አበባ ስራ አለ እዛ ሂደህ ስራ እያሉ በተደጋጋሚ ሀሳብ ይሰጡኛል የተመረኩት በ Agro economics ነው 22 Male የእኔ ጥያቄ እውነት ስራ አለ ?? በዛ ላይ የማውቀው ሰው ወይም ዘመድ የለኝም ምን እንደማረግ አላውቅም በጣም ጨንቆኛል
May 17, 20257 engagements