በሂወታቹ ቆንጆ ሰዎች ሲያረጉት ኖርማል ቆንጆ ያለሆኑ ሰዎች ሲያረጉት ግን ሊደብር የሚችል ነገር ያጋጠማቹን አጋሩን
May 17, 2025ቆንጆ ያልሆንን ሰዎችም ሰው ነን..እንደ ሰው እንቀብጣለን እናለቅሳለን እንስቃለን በራሳችን እንተማመናለን እናንተ ቆንጆዎቹ የሆናችሁት እና እኛም ባህሪው ቢኖርብን እና በድርጊት ብናሳየው ምንም የተለየ የሚደብር ነገር የለውም normal ነው ገቢቶ...🤓😀
May 17, 2025