የሆነ ሰሞን ስለ ፈጣሪ የጠየኩት ጥያቄ ነበር። ከእነዚህ ውስጥ ያሉ ጥያቄዎችን በደንብ ሚያብራራልኝ ፈልጋለው። ነገር ግን የጅላጅል መልስ ወይም ለመሳደብ ሚመጣ ካለ ይመለስ🙏 1. እግዚአብሔር ለምን የሰውን ልጅ ፈጠረ? ሀ, የጎደለ ነገድ ለመሙላት? ለ, ለመላዕክት የተሻለ መፍጠር እንደሚችል ለማሳየት ሐ, ለመመለክ መ, ስለ ወደደን 2. መ, ካላችሁ፣ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ካለው ጋር አይፃረስም? 3. እግዚአብሔር መጀመሪያውን እና መጨረሻውን ያቃል፣ ታዲያ ለምን ከዚ የተሻለ አልፈጠረም? የሰው ልጅ አፕል ማይበላበት ፣ ሴጣን ማይወድቀበት ፣ እሱም ማይሰቀልበት? free will ካላችሁ... እዛ ላይም free will ሊኖር እኮ ይችላል! 4. ፈጣሪ ከነበሩት ጊዚያቶች ለምን በተወሰ ሰዓት እና በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የሰውን ልጅ ሊሰራ ቻለ? መጀመሪያም መጨረሻም እሱ ነው አይደል? ለምን አለምንም መጀመሪያም መጨረሻም እሱ እንደሆነው አለምን ከራሱ ጊዜ ጋር እኩል አልፈጠረውም? 5. መንፈስ የእውነት ካለ ለሚጠራጠሩት ለምን አይሰራም? ለሚለምኑት ሁሉ ለምን አይደረግም? ወይስ መንፈስ ራሱ illusion ነው? 6. ፈጣሪ በመኖሩ ውስጥ ምን ያተርፋል? አይደሰትም፣ አያዝንም፣ ሁሉን መስራት ይችላል ሁሉን ያውቃል...ታዲያ ይህ ፈጣሪን ስለ አለም ዋጋ ቢስ ስሜት እንዲሰማው አያደርግም? ወይንስ የፈጣሪ ፅንሰ ሀሳብ ውሸት ነው?
May 17, 20251. Slewededen 2. Ke metshaf kidus ga lemn tetarese? 3. Egziabher mejemeriya ena mechereshawn yawkal malet endihon wesnual malet aydelem yalemadreg edlu neberachew (free will)...eza laym free will ale malet mn malet new endet new minorew? Etse belesua eko ye enesu mrcha guday neberech (le amlakachew yalachew fikrn masaya mengedachew) 4. Andande ke fetari ekul hulunm neger kalaweku aybalm leza new ante fitur honeh esu fetari yetebalew egziabher miyadergewn yaderegebet yerasu mknyat alew. Esu yaderegewn hulu yaderegebetn way ena mknyat kalaweku malet ke amlak ekul kalhonku malet new. 5. Tyakewn asredagn algebagnm? 6. Ayadrgewm, begna wdqet mknyat rasun awardo sga lebso yemetaw amlak slegna dhnet matat mazen mknyat newna.
May 17, 2025