በህይወታችሁ ውስጥ የሆነ ነገር ሰልችቶችሁ ያቃል?...yeah it's obvious aa....እሽ ግን ነገሮችን ስልችት እንዲያደርጉ ያደረጉ ምክንያቶች ምን ይመስሏችኋል?..."ድግግሞሽ" is gd answer right?....ok ስሙኝ አሁን እኔ ህይወት ውስጥ አንድ ነገር ሰለቸኝ!...ሐይማኖታዊ ነገሮች መፆም መፀለይ ቤተከርስቲያን መዋል ማደር ምናምን....ከወር በፊት ይህ ነገር የሆነ ሳይጣናዊ ነገር ነው ብዬ ፀበል ነበርኩ.....nothing....አሁን ወደውስጤ ሳስብ ይህ ነገር የመጣው ከድግግሞሽ አይመስለኝም።ይልቁንም መልስ ከማጣት የመጣ ይመስለኛል።እግዚአብሔን ሁሌ በህይወቴ እንዲመለሱልኝ ስለምፈልጋቸው ነገሮች አናግረዋለሁ ግን የማየው የቱም እንዳልተመለሰልኝ ነው።ያ ነገር አሁን የማደርገውን ነገር ላይ ሁሉ ስልቹ እንድሆን ያደረገኝ ይመስለኛል።የማደርጋቸው ነገሮች ግን ከበፊቱ የተለዩ አይደሉም....ሁለት ነገር አሁን ጨነቀኝ 1.ስሜቱ የመጣው ከምን እንደሆነ እርግጠኛ አለመሆኔ 2.እግዚአብሔርስ ለዚህ ስሜት ያለውን ሀሳብ አለማወቄ.... ማለት just is it normal to feel such thing or nat.....betam nw yetechnaneky....wtt do u think guys 🙏🙏
Oct 12, 2020ye aselaley styl kalawek teyikeh stylhn keyir lelaw demo mnteyikewn alemawek andu chigrachn nw,alemawek mekera yametal ante mtfelgachew negeroch anten ligoduh yichlalu ena laydereglh yichlalu kasfeleguh demo tgesthn tsnatkn lemefeten gize liwesd yichlal eraskn teyik mnyakl gize tesfa sakort endeseleyk,ande tselyeh endisakalh yebekah sw mehon alebh,ena smetu yemetaw ke saytan fetena nw ena sgdet tehuat tenesteh wudasemaryam mnamn dgem yilekhal,feelingh normal nw orthodox slehonk bcha bzu fetenawoch saytan yametabhal ena fetena nw yihe dl endemtwetawm tesfa aderggalehu,melkam edl
Oct 12, 2020