Hey my people👋 I am planning to start a small business and i am here to ask for your advice on how to manage and Grow a business and any suggestions about what I should learn about business, what you did to learn about business any you tube channel or book.
May 16, 2025በዚህን ሰአት እኮ AI አለ ፤ መጀመሪያ ከዛ BUSINESS ጋር የሚገናኘውን ነገር እንዳለ ንገረው AI መጀመሪያ ስለ Business ማወቅ አለበት ከዛ ምና እንደምትፈልግ ንገረው፤" Please expand your answer by filling in any blind spots I might not know to ask" ይህን ፃፍለት ምናልባት አንተ ያረሳህው ነገር ካለ እሱ እንዲያስታወስ ያረገዋል በመጨረሻም በትምህርተ ጥቅስ ዝጋውና prompt this better በለው ፤ ይህን ስትለው ያንተን ጥያቄ በደንብ ያቀናጀዋል ፤ ከዛ እሱ የሰጠህን copy paste አርገው 👍👍👍 Good luck
May 20, 2025