አስቸኳይ መልዕክት! ይህንን መልዕክት ለቤተሰቦቻችሁ እና ጓደኞቻችሁ ያስተላልፉ! ሰሞኑን አንዳንድ ሰዎች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሮቹም፣ Tel: +375602605281 Tel: +37127913091 Tel: +37178565072 Tel: +56322553736 Tel: +37052529259 Tel: +255901130460 ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381 የሚጀምሩ እንደሆነ ለመንግስት አካላት አሳውቀዋል። እነዚህን ስልክ ቁጥሮች የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ በኋላ ይዘጉታል። እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁም ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሬዲት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ። ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ። ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ በማድረግ በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው። ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማድረግ ህዝባችንን ከዚህ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ።
May 16, 2025"የባንክ" ወይም "ክሬዲት"?? 🎷🎷
May 16, 2025