ሰላም እንዴት ናችሁ? እኔ 24 አመቴ ነው የቤቱ 4ኛ ማለትም የመጨረሻ ልጅ ነኝ እና በጣም እታመማለው ብዙውን ጊዜዬን በህክምና ነው ማሳልፈው ወደ ታሪኩ ስመጣ በምታከምበት ሆስፒታል የሚከታተለኝ(የሚያክመኝ) ዶክተር አለ እድሜው ወደ 35 ይደርሳል almost የቤታችን ታላቅ ጋር ይቀራረባል በስራ ጉዳይም አንዳንድ ጊዜ ይገናኛሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህ ዶክተር የሆነ File በወንድሜ ላይ እንዳለውና እያስፈራራው እንደሆነ ሰማው ለመደራደሪያነት እኔን እንዲድርሩረት እያስገደዳቸው ነው እኔ ደግሞ ፍቅረኛ አለኝ የpromise ቀለበት አድርጎልኛል ይህንን ግን ማንም አያውቅም እና ምን ላድርግ? ስለ ጉዳዮ እንደማውቅ አላወቁም እነሱም. Help your sister please chankogn nw
May 16, 2025Well shit what in the name of turkey movie is this😭😭 girl may God help you maybe you guys try digging something on him keza arfo yekemetal
May 16, 2025