السلام عليكم✋ እንዴት ናችሁ የሆነ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር እኔ በተፈጥሮዬ የመናገር ችሎታ የለኝም ሰው ፊት ቆሜ ጅመናገር እፈራለሁ አንዳንዴ ግን እደፍራለሁ ግን እንተባተባለሁ ለዚህ መፍትሄ የሚሆን ነገር ካለ ጠቁሙኝ ሁሉም ነገር በንግግር ነው ለወደፊት ለእቅዴ ግዴታ የንግግር ክህሎት ያስፈልጋል እና ምታወቁት ነገር ካለ አካፍሉኝ አመሰግናለሁ በዚያ አካውንት አዋሩኝ🙏 @sini_king
May 16, 2025የንግግር ችሎታ ቀስ እያለ የሚዳብር ክህሎት ነው * ዋናው ነገር በምትናገረው ነገር ላይ በቂ መረጃ ይዞ መቅረብ ነው ይህም አንተ በራስ መተማመንህን ከፍ ያደርግልሀል ሰዎችም እንዲቀበሉህ ይረዳል *ሌላው ልምምድ አድርግ ሰው በማይበዛባቸው ነገሮች ላ በተደጋጋሚ በመሳተፍ አቋምህን ከማስረዳት መጀመር ትችላለህ! እሱ ነው እያደገ የሚሄደው ተማሪ ከሆንክ ፕረዘንቴሽኖችን በደንብ ተጠቀምባቸው 1ዴ or 2ቴ ሊደብርሀ or ሙድ ይያዝብኛል ብለህ ብትፈራ ነው 3ኛው ግን አይከብድህም💪
May 16, 2025