DuskParrot26108.5
#religion
ሰላም:: ያው ኢትዮጵያ ውስጥ የህዝብ ቆጠራ ከተካሄደ በጣም ቆይቷል እናም የተለያዩ እምነት ተከታዮች እኛ እንበልጣለን እኛ እንበልጣለን ሲሉ እሰማለሁ:: ይሄ ቻናል ደግሞ random ተጠቃሚዎች ስላሉት ትንሽም ቢሆን ለመገመት ስለሚያስችል ከሀይማኖታቹ ጋር አብሮ በተጠቀሰው emoji እዚሁ ላይ react በማድረግ ተሳተፉ:: Orthodox - ❤️ Protestant - 👍 Muslim - 🎉 Catholic - 😇
May 14, 202528 engagements