እንዳታልፉት ✅✅ Eski በግቢ ጉባኤ ውስጥ ምን ምን ቢዝነስ አለ ማለት እናንተ ግቢ ጉባኤ ላይ ምንድን ነው የገቢ ምንጭ አድርጋችሁ እምትሰሩት just dabo ke mesebseb wuchi lela business idea yalew eski share አድርጉ ተሞክሮ
May 14, 2025ቅርብ ባለ ደብር አመታዊ ወይም ወርሀዊ በዓል ላይ ሊስትሮ በ"ሙያና በጎ አድራጎት" ክፍል እና ብዙም ቅርብ ያልሆነ ግን በጣም ያልራቀ ቤተክርስቲያን/ገዳም ጉዞ ማዘጋጀት.... ለበዓል ሰሞን(ፋሲካ፣ ገና....) እጣ ማዘጋጀት ....
May 14, 2025