ራስን ማዳመጥ ሲባል ፀጥ ያለ ቦታ ትቀመጥ እና ስለ ራስህ ማሰብ..ለምሳሌ- -እኔ ማን ነኝ -የእኔ ደካማ ጎን ምንድን ነው? -የእኔ ጠንካራ ጎን ምንድን ነው? -ምን አይነት ባህሪ ይመቸኛል? -ምን አይነት ባህሪ እጠላለሁ? -የልጅነት ጊዜዬ ምን ይመስል ነበረ? -ወደፊት ምን መሆን ምን ላይ መድረስ ፈልጋለሁ? ሌላም ሌላም የመሳሰሉትን ነገሮች ስለራስህ እና ስለራስህ ብቻ ማሰብ ራስህን ለማወቅ ራስህን ማዳመጥ ምናምን ይመስለኛል 🤷♀
May 13, 2025