joba4361
#entertainment
እኔ የምላቹ የ ቃና ፊልሞችን Record አድርጎ የለቀቃቸው ማን ነው በመጀመሪያ ቆይ? Like የኛ ሰፈር የሚለውን ፊልም ለማየት ፈልጌ ነበር ነገር ግን የጥራቱ ነገር የምማውቁት ታውቁታላቹ So የ HD ጥራት ማየት የማገኝበት መንገድ አለ የ ቃናን የኛ ሰፈር በ HD መልሱልኝ Please Thanks ADMINS PLEASE APPROVE IT
May 13, 20256 engagements