Anonymous
#society
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ምን ማለት ነው?
Oct 12, 20201 engagements
ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ ምን ማለት ነው?
Oct 12, 2020የምሳሌው ትርጉም ከሆነ ቀድመህ ስታውቅ የሆነ ነገር እንደሚከሰት አውቀህ ማባበያውን ታዘጋጅና ትደልላለህ ማለት ነው፡፡ የምሳሌው አመጣጥ ግን ድሮ የኮሶ ትል ሲያስቸግር የኮሶ ፍሬውን ይበሉና ሚያቃጥል ምግብ ማታ ተበልቶ ይተኛል ከዛ ተጠራርጎ ይወጣል ትሉ ጠዋት .... ይህ የሚያቃጥል ምግብ ብዙ ግዜ ዶሮ ወጥ ነው ሚሆነው... እና እንደሚታወቀው የኮሶ ፍሬ በጣም መራራም ጎምዛዛም ነው ስለዚህ ሰዎች ለመውሰድ ሲያወላዱ (ዶሮ ማታ ) ይሉታል ዶሮዋን አስቦ እንዲበላ ማለት ነው ፡፡
Aug 01, 2026