#health
የ " migraine " መድሀኒት የምታውቁ ሰዎች እባካችሁ ንገሩኝ ብዙ ሆስፒታል ሄድኩኝ ግን ምንም ለውጥ የለኝም ጭራሽ እየባሰብኝ ነው አሁን ibuprofen 400mg ስወስድ ለትንሽ ሰአት ሰላም አገኛለሁ ግን ደግሞ ይሄ መድሀኒት side effect ቢኖረውስ ግራ ገባኝ ስራ መስራት አቅቶኛል
May 13, 20256 engagements
የ " migraine " መድሀኒት የምታውቁ ሰዎች እባካችሁ ንገሩኝ ብዙ ሆስፒታል ሄድኩኝ ግን ምንም ለውጥ የለኝም ጭራሽ እየባሰብኝ ነው አሁን ibuprofen 400mg ስወስድ ለትንሽ ሰአት ሰላም አገኛለሁ ግን ደግሞ ይሄ መድሀኒት side effect ቢኖረውስ ግራ ገባኝ ስራ መስራት አቅቶኛል
May 13, 2025maryamn ene grade 9 eyalew betam yamegn nbr sechenanek mnamn ena doctor amakre aydenem blewgn kidanemhret tsebel 7 ken tetemke new ydankut kza behuala bzu amet honehn andem ken amogn ayakm
May 13, 2025Ehte betsebel new yedanechw
May 13, 2025Talk me privately
May 13, 2025How can I reach out to you?
May 13, 2025If it gets worse, try to use Volt fast it will heal you real quick
May 13, 2025Adjust your sleeping pattern thats the major cause
May 13, 2025