#other
Techno ICT park interview ተደርጋቹ ምታቁ ምን ምን ሊጠይቁ ይችላሉ? እንደአጠቃላይ ስራ interview ጊዜ ምን ምን መናገር እና መጠየቅ አለብኝ ይበልጥ ተቀባይነት እንዳገኝ? ለምሳሌ:- የተወለድኩበትን አመተ ምህረት ቀን፣እድሜዬ፣የልጅነት ህልሜ፣የአሁን እቅዴ፣ከራሴ የምወደው ባህሪ፣ከራሴ የምጠላው ባህሪ፣ሰዎች ሲናገሩኝ የሚደብረኝ ንግግር፣ሰዎች ሲናገሩኝ የሚያስደስተኝ ንግግር፣ደካማ እና ጠንካራ ጎኔን እነዚህን ነገሮች መናገር ይኖርብኛል? እንዲሁም ስለ ድርጅቱ...እድገት አለው ወይ ምናምን ብዬ ብጠይቅስ? በአጠቃላይ interview የመደረግም የማድረግም ልምድ ያላቹ ስራውን ላጣው ስለማልፈልግ በበቂ ሁኔታ እንድዘጋጅ የሚያደርገኝን ምክር ስጡኝ...
May 13, 20257 engagements