ሰላም እንዴት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው እስኪ እንጠይቅ [14] ከዚያም ዳዊት፣ “የመቶ ፍልስጥኤማውያን 👉ሸለፈት ማጫ የከፈልሁባትን ሚስቴን ሜልኮልን ስጠኝ” ብሎ ወደ ሳኦል ልጅ ወደ ኢያቡስቴ መልክተኞች ላከበት። ( 2 ሳሙኤል 3:14 ) ክርስቲያኖች ሆይ ይሄን ጥቅስ በህይወታችሁ አንባችሁት ታውቁ አላችሁ የሚለውን ለሕሊናችሁ ልተወውና ግን የእግዚአብሔር ነብይ የተባለ አካል እንዴት ነው 100 ሰዎችን ብልት ቆርጦ ጥሎሽ ሰቶ እያለ እናተ ግን የእግዚአብሔር ነብይ ነው የምትሉት ? ነብያቶችስ የሚያደርጉት በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው አይደል ታዲያ የእግዚአብሔር መንፈስ እንዴት ነው የመቶ ሰዎች ብልት እንዲቆረጥ የመራቸው ?? ምን አይነት ጭካኔ ነውስ??
May 13, 2025የአላህ መልዕክተኛ መስሎኝ ተረከዝ ሲያሳድድ የነበረው?😏 በመፅሀፍ ቅዱስ ዳዊት በዝሙት እንደወደቀ ሀፅያት እንደሰራ ሰሎሞንም ኖህም ሁሉም እንደወደቁ ይናገራል። አንተ ንፁህ እንዳልሆንከው ሁሉ እነሱም ሚደበቅላቸው ታሪክ የለም ሰው ናቸውና። ግን መጨረሻ እግዚአብሔር ይቅር ባይ እንደሆነ ያሳያል። ያንተ ነቢይ ግን ጭራሽ ከ ዘጠኝ ሴት ጋር መዳራትን ህግ አርጎልህ አስቀምጦልሀል። ይብላኝ ለአደም ሀዋ ብቻ ተሰቶት ላለፈው😉
May 13, 2025