Bask73
#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ከ ሶስት አመት በላይ የማውቃት አንድ Japanese ጓደኛ አለችኝ እዚህ Ethiopia project ስላላት በአመት ሁለቴ ትመጣለች እና እሷ እኔ ህይወቴን እንድቀይር ትፈልጋለች እኔ አሁን የcollege ተማሪ ነኝ አንድ አመት ተኩል ይቀረኛል ለመጨረስ እና ተማር እንጂ ስራ ጅግር የለም ብላለች እና የኔ ጥያቄ እሷን እንዴት ላሳምናት ያው ወደውጭ ሄጄ መስራት እፈልጋለሁ እና ከሷ ጋር በመስራት ህይወቴ እንደሚቀየር አውቃለሁ ግን አቀራረቤን እንዴት ላድርገው ያው ብታገባም ያን ያክል የተራራቀ ግኑኝነት አይደለም ያለን እስቲ ሀሳባችሁን ስጡኝ ወይም ደግም በምን መልኩ እራሴን ባበቃ ለሷ ቅርብ እሆናለሁ.
May 13, 20255 engagements