StoicHawk35-165
#personal
Guys እስቲ logically ይኸን ጥያቄ መልሱልኝ ነገሮች ማይሳኩልን ፈጣሪ ለኛ ስላልፈቀደ ነው ወይስ በኛ weakness?
May 13, 20256 engagements
Guys እስቲ logically ይኸን ጥያቄ መልሱልኝ ነገሮች ማይሳኩልን ፈጣሪ ለኛ ስላልፈቀደ ነው ወይስ በኛ weakness?
May 13, 2025Huletum lihon yichilal
May 13, 2025በብዙ ምክንያት ነገሮች አይሳኩም የመጀመሪያው ፈጣሪ ስላልፈቀደ ቀጥሎ እኛ በደንብ ስለፈለግናቸው እና በኛም weakness yemaysaku alu
May 13, 2025quick question egna bedmnb silefeleginew lmndnw mayhonew?
May 13, 2025ባንተ ጥረት ይወሰናል ላለው ይጨመርለታል ነው ህጉ
May 13, 2025Logically, ነገሮች ላይሳኩ የሚችሉት ፣ሊሳኩበት የሚችሉበትን ተግባር በትክክለኛው ቅደም ተከተል እና በበቂ ጥረት ሳንከተል ስንቀር ወይም ደግሞ ያ ነገር እንዳይሳካልን ታትሮ የሚሰራ አካል ካለ ነው። እንደ አማኝ ግን ፣ ፈጣሪ ያንን ስኬት በተለያዩ ምክንያቶች ላይፈቅድልን ይችላል።
May 13, 2025Our weakness could be one of the reasons but not God in my opinion. Because God will help you if your plans are good
May 13, 2025