እባካችሁ በዘርፉ የምትሰሩ እና የምትማሩ ሰዎች መልሱልኝ MRT, optometry, health informatics, environmental health, HO, medical laboratory, nursing, psychiatry nursing, human nutrition ከላይ ከተዘረዘሩት የትምህርት ዘርፎች ኢትዮጵያ ውስጥ የተሻለ ደሞዝና የስራ እድል ያለውን በደረጃ ብታስቀምጡልኝ ስለትብብራቹ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏😊
May 12, 2025Human nutrition tru demoz alew, last year yetemerekech ahun 50,000 mikefelat lij awkalehu
May 13, 2025