አንደዚ አይነት ህይወት አልናፈቃችሁም? like ድርብርብ ያለ #ፍቅር የበዛበት life ለመጫወት ጠዎት ወተህ ማታ እምትገባበት life, እያንዳንዱ ነገር #መለወጥ #ማደግ #መቀየር አለብን ግን ያ ህይወት አይናፍቃችሁም በሰፈርህ ያለ ሰው ሆኖ እማናቀው የማያቀን ሰው የለም ነበር😔 አሁን neighbor're hono enkuwan alakewim የዛኔ እኮ የታች ሰፈር ልጅ እናንተ ቤት በማታቀው ምክንያት ገብቶ ወንድምህ ሆኖ ታገኘዎለህ አህትህ ሆና ታገኛታለህ❤️ I love old ኢትዮጵያ, when people lived simply and cared for one another
May 12, 2025Ezi sefer wust ምቀኝነት , sus , sinfna , ሐሜት , ድህነት nw yalw so mnm ayinafikm ችግር አትውደዱ
May 13, 2025