ሰላም (ኢኦተቤ) የቲዩሎጂ ትምህርት ለመማር ምን ምን መስፈርቶች ናቸው የሚያስፈልጉት?
በዋናነት የ12ኛ ክፈል ውጤት እና ከአጥቢያህ ቤተክርስቲያን የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት ነው። ተጨማሪ እና ሌላ አዲስ ነገርም ከተባለ 4ኪሎ ዋናው ቦታ መጠየቅ ትችላለህ