#society
#urgent #house Guys ከዚህ ችግር ልውጣ እባካችሁ በነዚህ ምስጦች ምክንያት ቤቴ በየቀኑ እየባሰ ሄደ፣ ዘዴው ምን እንደሆነ የሚያውቅ ሰው ለማጥፋት ምን ላድርግ፣ እርዳኝ
May 12, 202514 engagements
#urgent #house Guys ከዚህ ችግር ልውጣ እባካችሁ በነዚህ ምስጦች ምክንያት ቤቴ በየቀኑ እየባሰ ሄደ፣ ዘዴው ምን እንደሆነ የሚያውቅ ሰው ለማጥፋት ምን ላድርግ፣ እርዳኝ
May 12, 2025ጥቁር ጋዝ (ሬንጅ)ቀባበት ድጋሚ ድርሽ አይልም
May 12, 2025ነጭ ጋዝ , ስለትክክለኛው ምስጥ ከሆነ የምታዎራው
May 12, 2025