#education
Selam guys አምና በግል ኮሌጅ ሪሚዲያል ትምህርት ተምራቹ የነበራቹ ካላቹ እስቲ መረጃ ስጡኝ የት እንደተፈተኛችሁም ጨምራቹ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
May 12, 20251 engagements
Selam guys አምና በግል ኮሌጅ ሪሚዲያል ትምህርት ተምራቹ የነበራቹ ካላቹ እስቲ መረጃ ስጡኝ የት እንደተፈተኛችሁም ጨምራቹ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
May 12, 2025የት አ.አ ነህ?
May 13, 2025