#other
ምንም አይነት ስራ ሰርቶ ለማያዉቅ ሰዉ ዲግሪ በ 25 አመት normal ነዉ ወይንስ ትምህርቱን ትቶ ወደ ስራ ቢገባ ይሻለዋል ከ 22 አመቱ አቋርጦ ?
May 12, 20256 engagements
ምንም አይነት ስራ ሰርቶ ለማያዉቅ ሰዉ ዲግሪ በ 25 አመት normal ነዉ ወይንስ ትምህርቱን ትቶ ወደ ስራ ቢገባ ይሻለዋል ከ 22 አመቱ አቋርጦ ?
May 12, 2025Huletunm akahid digree beweekend weym be mata keza sram
May 12, 2025Timhrtin endatakom adera kahun behuala degree rare eyhone simimta yetmare sew yiflgal gon le gon demo skill temar
May 12, 2025ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር እያቃተዉ ያለዉ የትኛዉ የማህብረሰብ ክፍል ነዉ? ዶክተሮች እንኳን ምን አሉ መሰለክ መብላት አቃተን እያሉ ነዉ
May 12, 2025eyeserah temar
May 12, 2025It depends on the person gn gize hiwot new begize metekem melkam new
May 13, 2025ድግሪ ምንም አያደርግልህም ከተማርክ አይቀር ሙያ ነገር ተማር ለምን እንዳልኩህ በኋላ ይገባሀል አሁን ግን ድግሪውን ተወው!!
May 12, 2025