#personal
ዛሬ ወይ ትናንት ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ጎጃም/ ቢቸና የሄዳችሁ ወይ የተመለሳችሁ መንገዱ ሰላም ነው? በአየር ወይስ በባስ ይሻላል
May 12, 20253 engagements
ዛሬ ወይ ትናንት ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ጎጃም/ ቢቸና የሄዳችሁ ወይ የተመለሳችሁ መንገዱ ሰላም ነው? በአየር ወይስ በባስ ይሻላል
May 12, 2025አማራ ክልል እንዴት በመኪና ትሄዳለህ በራስ ካልፈረድክ
May 12, 2025