#business
ሰላም እንዴት ናችሁ ውዶቼ? ሌተሪ በ online or digital መቁረጥ ፈልጌ ነበር በጣም እድለኛ እንደሆንኩ ስለማውቅ ይህን አይነት ዕድል መሞከር እፈልጋለሁ ።ስለሆነም ውጤቱን በምን ነው ማየት ምችለው? እንድታማክሩኝ እፈልጋለሁ ዋስትናውስ ምን ያህል ነው? ማለቴ መጭበርበር አይኖረውም?
May 12, 20251 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ ውዶቼ? ሌተሪ በ online or digital መቁረጥ ፈልጌ ነበር በጣም እድለኛ እንደሆንኩ ስለማውቅ ይህን አይነት ዕድል መሞከር እፈልጋለሁ ።ስለሆነም ውጤቱን በምን ነው ማየት ምችለው? እንድታማክሩኝ እፈልጋለሁ ዋስትናውስ ምን ያህል ነው? ማለቴ መጭበርበር አይኖረውም?
May 12, 2025Good luck
May 12, 2025