Geremegn532
#personal
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ እና ምን መሰላችሁ ማታ የአይጥ ወጥመድ እጥምጄ አገር ሰላም ብዬ ልተኛ ጋደም እንዳልኩ ወጥመዱ ጮኸ እና የያዘ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ዘልበጭ ዘልበጭ እያልኩ ቦታው ስደርስ ወፍ በቃ ምንም የለም ከዛ የሆነች አይጥ ስታስካካ ሰማሁ እና የኔ ጥያቄ አይጧ በኔ ሙድ ይዛ እየሳቀችብኝ ይሆናል እንዴ ⁉️ ደግሞ አይጦች ወጥመድን የማክሸፊያ ዘዴ መጠቀም ጀመሩ❓
May 12, 202513 engagements