UmberShark6911.5
#personal
እንዴት ናችሁ እስቲ አንድ ነገር አማክሩኝ አዳማ ናዝሬት ላይ ኢንተርኔት ቤት ብከፍት ያዋጣል እንዴ ሀሳባችሁን ስጡኝ
May 12, 20252 engagements
እንዴት ናችሁ እስቲ አንድ ነገር አማክሩኝ አዳማ ናዝሬት ላይ ኢንተርኔት ቤት ብከፍት ያዋጣል እንዴ ሀሳባችሁን ስጡኝ
May 12, 2025Everyone wifi alew, everyone data metekem yichilal? Mn asibek new yihen tiyake rasu yeteyekew... If you computers, open copy bet + stationery... kalone gn do more research
May 12, 2025እሱ ነገር የትም በሚባል ደረጃ ነፍሶበታል እኮ ማነው በዚህ ሰዓት የሚጠቀመው PlayStation ቤት or Bonda maybe
May 12, 2025