It's been over 2 months since we started talking, 5 dates, met multiple times, had a sleepover but no kiss till date. የrelationship ልምድ ያላችሁ ይሄ ነገር ወዴት እየሄደ ነው? Official ነን, ስናወራ በጣም romantic ነን ግን እስካሁን አልተሳሳምንም: : እንዲ መተፋፈር ያለብን አይመስለኝም እንደኔ, ወንድ ነኝ so እኔ initiate ማረግ እንዳለብኝ አቃለው ግን የሆነ tension build ሳናረግ ብስማት ማስደንገጥ አና awkward moment መፍጠር ነው ሚሆነው:: tension እንዳይፈጠር ደሞ ልጅቷ ለረጅም ጊዜ eye contact maintain ማረግ አትችልም:: መጠየቅ አልፈልግም ተፈጥሮአዊ በሆነ መንገድ አንዲሆን ስለምፈልግ: : ምን አስቸኮለክ ምትሉ ካላችሁ እንደ couple I want us to be comfortable with eachother. fyi ለኔ first kiss አይደለም so ፈርቼ አይደለም. ወንዶችም ሴቶችም ሀሳባችሁን ስጡ pls. በወሬ Romeo እና Juliet በተግባር ጀለሶች ሆንን እኮ. አማርኛ አና እንግሊዘኛውን ስላንቦጫረኩት ይቅርታ🙏
May 12, 2025U guys had Sleepover but no kiss? Bomboclats That's religious+love shit
May 12, 2025