ከፍቅረኛዬ ጋር ለአመታት አብረን ቆይተናል እና መጀመሪያ አካባቢ ብዙም ለሷ ጊዜ አልሰጣትም ነበር አሁን ግን ከሷ ጋር ወደፊት ብዙ ነገር አስባለሁ አሁን ላይ በደንብ ላገኛት እፈልጋለሁ በተቃራኒው እሷ ደግሞ ያንን ነገር አፈልገውም ማለትም ብዙ ስልክ ማውራት አትወድም አንዳንዴ ነው ምትደውለው ይሄንን ነገር ደግሞ ባህሪዬ አልወደደውም ውስጤን ጨነቀኝ እና ልለያት ፈለኩ ምን ትሉኛላችሁ አሁንም ለሷ ስሜት አለኝ ጊዜ ልስጣት እስቲ ወይስ ምን ላድርግ?🙏
May 12, 2025Just talk to her before taking actions bro, may be it's just your perception
May 12, 2025