ሰላም እንዴት ናችሁ ሁሌም ደና ሁኑልኝ ሱሰኛ ነኝ ሱሴን ያለማቋረጥ ለ 7 ዐመት ተጠቅሜዋለው አሁን ግን ማቆም እፈልጋለው እንዴት ብዬ ላቁም ወደ እምነት ቦታ መሄድ እፈልጋለው ግን ሳሰበው ገና ሌሌላ ነገሮች እንዳልሄድ ያደርጉኛል ግን ሱሴን ማቆም እፈልጋለው እንዴት ላድርግ
May 12, 2025ምትውልበትን አከባቢ ቀይር እራስህን busy ለማረግ ሞክር ከ 3 wer በፊት እኔም አንተ ያለህበት ሁኔታ ነበርኩኝ Allhamdulillah አሁን ሰላም ነኝ
May 12, 2025